Archive | January 26, 2014

ይድረስ ለAንድነት ሃይሎች ሁሉ !!

Microsoft Word - Open letter to the Ethiopian people.doc
ለIሕAግ ፌስቲቫል የIህAግ Aባላት ከነበሩ የተቸረ ስጦታ!!
ክፍል Aንድ
ስለ IህAግ መስራች ተስፋየ ጌታቸው Aሟሟት Eውነታው
«ድሮውንም ሻቢያ ለIትዮጵያ Aንድነት ለሚታገል
ሃይል ይረዳል ብለን ማሰባችን ስህተት ነበር። »
ተስፋየ ጌታቸው
«የIህAግን ትግል ማገዝ ለሚፈልጉ ሀገር ወዳድ Iትዮጵያውናን
የምናሳስበው ነገር ቢኖር Eርዳታቸው በትክክል በትግሉ ሜዳ ላይ
ላሉት መድረሱን፤ የተረፉትን የIሕAግ ታጋዮች በሻቢያና በቅጥረኞቹ
ለማጥፋት Aለመዋሉን የማረጋገጥ ሃላፊነት Eንዳለባቸው ነው። »
ከትግል ጓዶቹ
ለ መግቢያ ፦ ይህን መልEክት የምናስተላልፈው ለAገርና ለወገን ብለን IህAግን
ለመገንባት በተለያየ ሃላፊነት ላይ ታች ያልን የተስፋየ የትግል ጓዱቹ የነበርን ግን
ሳንወድ በግድ ከIህAግ የተለየን ነን። ሀገራችንን Iትዮጵያን ከገባችበት Aዘቅት
ለማውጣት የዜግነት ገዳጃችንን ለመወጣት ስንባዝን ነበር IህAግን በተለያየ ጊዜና
ቦታ የተቀላቀልነው። የሻቢያ ሌት ተቀን ልፈፋ Eውነት መስሎን የከፍተኛ ተቋማት
ትምህርታችንን Aቋርጠን ከAዲስ Aበባ ጭምር ተጉዘን የተቀላቀልነው Aለን።
IሕAግ ከተስፋየ ጌታቸውና ከሻቢያ ጋር Aገናኘን። የትጥቅ ትግል ከወያኔ Aገርን
ማላቀቂያው ብቸኛው መንገድ ነው ብለን በማመን ረሃቡን፤ ጥማቱን፤ ቁርና ሀሩሩን
ንቀን በህልፈታችን Aገራችን ለመታደግ የቆረጥን ወጣቶች ነበር። የIትዮጵያ
Aርበኞች ግንባር ከምሁር Eስከ ገበሬ፤ ከAስተማሪ Eስከ Aስተማሪ፤ ከወጣት Eስከ
ሽማግሌ ከሁሉም ብሄር ብሄረስብ የተውጣጡና Iትዮጵያን ከወያኔ Aረመኔዊ
Aገዛዝ ለማላቀቅ ቆርጠው የተነሱ የተሰባሰቡበት ነበር። ኤርትራ ውስጥ መሰረት
ጥለን ወደ ዋናው የትግል ሜዳ ወደ Aገራችን ለመግባት ደከመኝ ሰለቸን ሳንል ሌት
ተቀን በወኔና በሞራል የትግል ቤታችንን IህAግን ለመገንባት Eጅግ ጣርን።
የሻቢያ Aላማ Aልገባንም ነበር። ሻቢያ የAንድነት ሃይሉን ከፋፍሎና Aዳክሞ የጎሳ
ድርጅቶችን Aጠናክሮ Aገሪቱ ወደማያባራ ትርምስ Eንድትገባለት ብቻ መሆኑን
የገባን Eጅግ ዘግይቶ ነው። ሻቢያ Eቅዱን ለማሳካት የግንባሩን Aመራር ራሱ
በሚያዛቸው ሰዎች ስር የማድረግ Eቅዱን የተቃወሙትን ግማሾቹን ገደላቸው።
ግማሾቹን ከትግሉ ውጭ Aደረጋቸው። ከገደላቸው ውስጥ ተስፋየ ጌታቸው Aንዱ
ነው። ከትግሉ ውጭ ካደረጋቸው ኮለኔል ታደስ Aንዱ ነው። በሻቢያና Eንደ Aበሩ
Aታላይና ሙሴ ተገኝ Aይነት በሻቢያ Aሽከሮች የታሰሩ፤ በቶርች የተሰቃዩና
Aካላቸውን ያጡ የIሕAግ Aባላት Aያሌዎች ናቸው። ይህን የምስክረነት ቃላችንን
በይፋ ለመስጠት የፈልግነው ሌሎች Eንደ ተስፋየ ጌታቸው ውድ ህወታቸውን
ለAገራቸው Aሳልፈው መስጠት የፈለጉ ውድ የAገሪቱ ልጆች የሻቢያን የተለያየ
የማታለያና የማጭበርበሪያ ፕሮፓጋንዳ ሰምተው ሰለባ Eንዳይሆኑ ነው።
የደረሰብንና የምናውቀውን ለወገናችን ባናሳውቅ ለAገራቸው ሲሉ በማያቁት Aገር
በሻቢያና ሻቢያ Eንዳሻው በሚያዛቸው Aስመሳይ ታጋዮች ስቃይና መከራን
ተቀብለው ያለፉትን ተስፋየ ጌታቸውንና ሌሎች Aያሌ ውድ ጓዶቻችን Aጥንት
የሚረግመን መሰለን። Eረፍት ነሳን። የዜግነት ግዴታም ሆኖ Aገኘነው። ተስፋና
ኮሌኔል ታደሰ የገነቡትን IሕAግን ለማፍረስ ብዙ የሰሩት ሙሤና መስከረም
(ሌሎችም ሊኖሩ ይችላል) የIሕAግ ፌስቲቫል በሚል ጀርመን ላይ ለማክበር
መሰናዶ ላይ መሆናቸውን ስንሰማ Eኛም ለፌሲቲቫሉ ይህችን ውድ ስጦታ
ለማበርከት ለራሳችን ቃል ገባን። የሻቢያን የረቀቀ ተንኮል መረዳት ያስችላል
በሚል ይህን ክፍል Aንድ ስጦታችንን 1. ስለ ተስፋየ ጌታቸው ከምናውቀው
በትንሹ 2. IህAግን ሻቢያ Eንዴት Eንዳዳከመው 3. ሻቢያ IህAግን Aይን ባወጣ
መልክ ሁለት ቦታ ለመከፋፈልና ለማዳከም ምክንያቱ 4. ወደ ተስፋየ ጌታቸው
ሞት ያመራው ሁኔታ 5. የተስፋየ ጌታቸው መልEክት ! 6. ለተስፋየ ጌታቸው ሞት
ተጠያቂው ማነው !7. የተስፋየና የኮለኔል ታደሰ ጦር ከAበሩ ጦር ጋር መቀላቀል
8. ቫቢያ በIትዮጳያ ህዝብ Aርበኞች ግንባር Aባላት ላይ ከሚፈጽማቸው ወንጀሎች
ጥቂቶቹን 9. የIትዮጵያ ተቃዋሚ ጦር Aባላትና የሻቢያ የጉልበት ስራ 10.
IህAግን በማፍረስ የዶክርተር ሙሴ ሚና 11. ስለ Aበሩ Aታላይ በትንሹ በሚል
ከፋፍለናቸዋል። Eንብበው Eንዲያሰራጩ ፈቃዳችንን ሰጥተናል። ሻቢያዎች Eገር
ለማፍረስ የሌለ ታሪክ ሲጽፉ ሻቢያ የሚፈጽመውን ወንጀል ለወገን ማድረስ መብት
ብቻም ሳይሆን ግዴታም ነው።
Iትዮጵያችን ከወያኔና ከሻቢያ መንታ ጠላቶች ነጻ Eናወጣታለን!
ሚያዚያ 22 ቀን 1998 ዓ.ም.
ከተስፋየ የትግል ጓዶቹ
1. ስለ ተስፋየ ጌታቸው ከምናውቀው በትንሹ
ባለን Iንፎርሜሽን መሰረት ተስፋየ ጌታቸው በ1983 A.A.ዩ የገባና በAዲስ Aበባ
ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪ የነበረ፤ በ1983ዓ.ም ወያኔን በመቃወምና የIትዮጵያ ጦር
ወያኔን Eንዲቋቋም ሞራል ለመስጠት ወደ ብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ከገቡት ወደ
Aስር ሺህ ከሚጠጉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች Aንዱ ነበር። በ1985
ዓ.ም የAዲስ Aበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የተቃውሞ ትግል የመራው የተማሪዎች
ካውንስል Aባልና በኋላም ወደ ኬንያ ከተሰደዱት የካውንስሉ Aባላት Aንዱ ነበር።
ተስፋየ ለትጥቅ ትግል ከኬንያ ወደ ሱዳን ከሄዱት የIህAፓ Aባላት Aንዱ የነበረና
የIትዮጵያ Aንድነት ግንባር ሰራዊት ውስጥ በፖለቲካ ካድሬነት ለሁለት Aመታት
Aገልግሏል። የIAግ ወታደራዊ Eንቅስቃሴ በውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች በ1991
ዓ.ም መጀመሪያ ላይ ሲቆም ወደ ካርቱም ተሻግሮ የራሱን ድርጅት በማቋቋም
የሻቢያን ጥሪ ተቀብሎ ወደ ኤርትራ በመሄድ የIትየጵያ ህዝብ Aርበኞች ግንባር
Eንዲመሰረት ከፍተኛ ጥረት ካደረጉት Aንዱ ነው። ተስፋየ ደፋር፤ ላመነበት ወደ
ኋላ የማይል፤ Aንደበተ Eርቱ ነው። የዚህን ታግሎ ያታጋለ ቆራጥ Iትዮጵያዊ
በሻቢያ Eጅ ተሰቃይቶና ህክምና ተነፍጎት ህይወቱ Eንዴት Eንዳለፈ ወረድ ብለን
በቦታው Eንናብራራለን።
2. I.ህ.A.ግን ሻቢያ Eንዴት Eንዳዳከመው
የAርበኞች ግንባር የተመሰረተው ጥቅምት 1993 ዓ.ም. በተደረገ ጉባኤ ነው::
መስራች ድርጅቶችንም 1. የጋምቤላ ( በትዋት ፖል የሚመራ) 2. የቤኒሻንጉል
3. የከፋኝ (በAበሩ Aታላይ/መስከረም Eና ዮሴፍ) 4. IAዴን ( በተስፋየ ጌታቼውና
በይኸነው የሚመራ) ድርጅቶች ናቸው። በጉባኤው ኮ/ል ታደሰ ሊ/መል ትዋት ፖል
ም/ል ሊ/መ ሆነው ተመረጡ። ብዙም ሳይቆይ Aመራር የተባሉትን ሻቢያ Eርስበርስ
ማናከስ ጀመረ። የጋንቤላው ትዋት ፓልና የቤኒሻንጉሉ ጁማ የብሄር Aድሎ
ይደረጋል። ለAማራና ለትግሬ የተለየ ጥቅምና ጠቅም ያለ ገንዘብ በስምሪት ወቅት
ይሰጣል። Aናሳ ብሄሮች ይጨቆናሉ ፤ የቀለም ልዩነት ይደረጋል ወዘተ በሚል ኮ/ል
ታደሰን መክሰስ ይጀምራሉ። በሻቢያ ተንኮል ትንሽ ቆይተው ሁለቱም
ድርጅቶቻቸውን ከግንባሩ ያስወጣሉ። Aበሩ Aታላይ/መስከረምም Eንዲሁ በኮ/ል
ታደስና በተስፋየ ጌታቸው ላይ ቅሬታ ማስማት ይጀምራል። በሻቢያ Aቀነባባሪነትና
ረዳትነት Aበሩ/መስከርም በኮ/ል ታደስ ላይ ከፍተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ
ይጀምራል። በዚህ መሃል የሰራዊት የስምሪት ሚስጥር በማባከን ተከሶ Aበሩ
Aታላይ በ1994 ታስሮ ለሻቢያ ተሰጠ። ነሃሴ 1995 ሁለተኛው የግንባሩ ጉባኤ
ተካሄደ። ጉባኤው የIAዴን Eና የመስከረም (ከፋኝ)ድርጅት Eንዲሁም በግላቸው
የተቀላቀሉ ታጋዮች የተገኙበት ነበር፡፡ በዚህ ጉባኤ ኮ/ል ታደሰ ሊቀመንበር ዮሴፍ
ምክትል ሊቀመንበር ተስፋየ የፖለቲካ ሃላፊ ሆነው ተመረጡ። በዚህ ወቅት ድርጅቱ
የተሻለ Eንቅስቃሴ ያደረገበትና የሰፋበት ነበር።
3. ሻቢያ IህAግን Aይን ባወጣ መልክ ለመከፋፈልና ማዳከም ምክንያቱ
የIሕAግን መጠናከር ሻቢያ Aልወደደም። ወደ ዝርዝር ሳንገባ በዋናነት IህAግ
ከሻቢያ ቁጥጥር ውጭ የሚሆንበትን ዝግጅት መጀመሩን ሻቢያ ማወቁ ነው። Iሕ
Aግ ከሻቢያ ቁጥጥር Eንዲወጣ ቁልፍ ሚና በመጫወት ላይ የነበረው ተስፋዬ ነበር።
ይህ ሻቢያን በጣሙን ያበሳጫል። ሻቢያ «ይች ባቄላ ካደረች…» በሚል ስሌት
IሕAግን ሊያጠፋ ተነሳ። ሻቢያ በይፋ ጣልቃ ለመግባት Eንደሰበብ የተጠቀመው
ግን የIህAግ ስራ Aስፈጻሚ Aመራር የIትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ህብረት
Aሜሪካ ላይ በተመሰረት ወቅት ድጋፉን የሚገልጽ መግለጫ በተለይ በተስፋየ
ጌታቸው ግፊት ጥቅምት ላይ ማውጣቱን ነው። ሻቢያ «Eንዴት Eኛን ሳታማክሩ
Eንዲህ Aይነት መግለጫ ታወጣላችሁ» በሚል ይቆጣል።
በዚህም የተነሳ Aመራሩ ችግር Aለበት በሚል በህዳር ወር 1996 Eንደገና
Aስቸኳይ ጉባኤ Eንዲጠራ ሻቢያ ትEዛዝ ይሰጣል። Aዲዮስ! የIሕAግ ውስጣዊ
ነጻነት ተገሰሰ። መስከረምን ከEስር ፈቶ ለምርጫ Aዘጋጀው። የግንባሩ Aመራር
Aራት ወር ባልሞላ ጊዜ Eንዴት ይሆናል ቢልም ሰሚ የለም። ከጉባኤው ቀደም
ብሎ በሻቢያ Aቀነባባሪነት Aበሩ በኮኔል ታደስ ላይ Aያሌ የሃሰት ክስና የስም
ማጥፋት ዘመቻ Aካሄደ ። ጉባኤው ተጀመረ ። በጉባኤው ላይ መስከርም በሻቢያ
Aቀናባባሪነት ያሰራጫቸው ወሬዎች በሙሉ ሃሰት ሁነው ተገኙ። ሻቢያ Aበሩ
Aታላይን በሊቀ መንበርነት ለማስመረጥ ሲል ሀ) ኮ/ል ታደሰን ለ) Aበሩ Aታላይን
ሐ) ተስፋየ ጌታቸውን መ) ዮሴፍ የተባለን ሰው ለምርጫ Eንዲወዳደሩ Aዘዘ። ይህ
ሁሉም ለስልጣን ይሮጣል በሚል Eርስ በርስ Aጠላልፎ በመሃል መስከረምን
ለማስመረጥ ነበር ። ነገር ግን የሻቢያ ሴራ ታውቆ ስለነበር ተስፋየ ጌታቸው
Eድሜየና ተመክሮየ Aይፈቅድም በሚል፤ ዮሴፍ በሽተኛ ነኝ Aልችልም የሚል
ምክንያት በመስጠት ኮ/ል ታደስ ቢመረጥ የሚደግፉ መሆናቸውን በመግለጽ
ራሳቸውን ከምርጫው Aገለሉ። ሻቢያ መስከረምን/ Aበሩን ለማስመረጥ የጦሩ
Aባላትን በገንዘብ Eስከመ ደለልም ደርሷል። የሆነ ሁኖ ሀ) ኮ/ል ታደሰ ከሶስት
Aራተኛ በላይ ድምጽ በማግኘት ሊ/መ ሆኖ Eንደገና ተመረጠ ለ) መስከረም
ከAንድ ሶስተኛ ያነሰ ድምጽ በማግኘት የምክትል ሊቀመንበርነቱን ቦታ Aገኘ።
በጉባኤው የAመራር ምርጫ ውጤት ሻቢያ Eጅግ በመበሳጨቱ የዚያኑ Eለት
1. Aበሩ ደጋፊዎቹን ይዞ ከኮል ታደስ ቡድን Eንዲለይ Aዘዘ ። ወደ ሰባ
የሚጠጉ የወልቃይትና Aርማጨሆ ተወላጅ የሰራዊት Aባላት ተከተሉት።
ለAበሩ ሰዎች የዚያኑ ቀን ልዩ ትጥቅ በሻቢያ ተሰጣቸው። ካምፕ
ተቀየረላቸው።
2. ሻቢያ ኮ/ል ታደሰን፤ ተስፋየ ጌታቸውን Eንዲሁም ዮሴፍን በመደገፍ
የቆመው የሰራዊት Aባል ከፍተኛ መሆኑ Aሳሰበው በመሆኑ ከኮ/ል ታደሰ ጋር
የቀሩትን ታጋዮች «ሁሉም በየብሄረሰቡ ተደራጅቶ መታገል Aለበት
»በሚል ማጭበርበሪያ Oሮሞዎችን ለOነግ፤ ትግሬዎችን ዴሞክራሲያዊ
ምንቅስቃስ ትግራይ ድርጅት ፤ የደቡብ ተወላጆችን ለሲዳማ Aርነት ድርጅት
ያለውዴታቸው Aሳልፎ ሰጠ። ሻቢያ ኮ/ል ታደስና ተስፋየ Aማራ የተባለውን
ብቻ ይዘው Eንዲቀሩ በጣም ጣረ። በዚህ Aይነት ከ60 በላይ Aባላት ለ
Oነግ፤ ለሲዳማ ነጻ Aውጭ፤ ለትግራይ ዴሞክራሲያዊ Eንቅስቃሴ፤ ወዘተ
ያለውዴታቸው ሻቢያ ሰጥቷል። Eምቢ ያሉትን Aሰቃይቷል። (ለምሳሌ ስሙን
መጥቀስ Aስፈላጊ ያልሆነ ታጋይ Eኔ በብሄረሰብ ነጻ Aውጭ ድርጅት ስር
Aልታገልም በማለቱ በሻቢያ ታስሮና ተገርፎ Aካለ ስንኩል Eስከመሆን
ቢደርስም ከAላማው Aልተበገረም።) ያም ሆኖ የጉራጌ፤ የAማራ፤ የOሮሞ፤
የትግራይ፤ ወዘተ ብሄረሰብ ተወላጆች ከነተስፋየ ቡድን ወግነውና ሻቢያን
Aሳፍረው ቀርተዋል። የሲዳማ ነጻነት ግንባርና ዴምት የተጠናከሩት ከIሕAግ
በሄዱ ልጆች ነው። ልብ በሉ ለIትዮጵያ Aንድነት የሚታገለውን Aፍርሶ
የጎሳ ነጻ Aውጭዎችን ማጠናከሩን።
3. ኮል ታደሰና ተስፋየ ጋር የቀረው ወደ 200 የሚጠጋ ሰው Aብዛኛው ትጥቅ
ፈቶና ጀሌ ሆኖ ራቅ ወዳለ ካምፕ ተወስዶ Eንዲቀመጥ ተደረገ። ውሃና
ህዝብ የሌለበት፤ Aዲ ነፋስ ወደ ተባለ ቦታ ተላከ። የነተስፋየ ጦር የታጠቀው
መሳሪያ Aሮጌ፤ የዛገና Aብዛኛው የማይተኩስ በጠቅላላው ከ40 የማይብልጥ
ክላሽ ነበር።
4. Eንደዛሬው ይፋ ሳይወጣ ሙሴ ተገኝ ከጀርባ ሆኖ የሚያዘው የAበሩ ቡድን
ያልታጠቀው የነኮል ታደስ ጦር ያለበት ቦታ ድርስ በመሄድ በመደለልም፤
በማስፈራትም፤ በጉልበትም ሰው መውሰድ የዘወትር ተግባር Aደረገው።
በAንድ ቀን ብቻ በሻቢያ ወታደሮች ድጋፍ 15 ሰዎችን Aስገድደው ወስዱ።
ይህ ተስፋየን Aበሳጭቶ « የሻቢያ ወታደረም ቢሆን ያለፈቃድ ካምፓችን
ውስጥ ከመጣ Eንዳትምሩት» ሲል ትEዛዝ Eስከመስጠት ያደረሰውና ለሞቱ
Eንደሰበብ የሆነውን ሰላማዊ ስልፍ ለማቀድ ይበልጥ ገፋፋው።
ሻቢያ ድርጅቱ ከሁለት Eንዲከፈል ካስደረገ በኋላ ሁኔታዎች ጭራሹኑ ተበላሹ
ዘርንና ቋንቋን መሰረት ባደረገ መልኩ ለAንድ Aላማ የተሰለፉ ታጋዮች በሁለት
ጎራ ተከፋፍለው በክፉ Aይን መተያየት Eንዲጀምሩ Aደረገ። ሻቢያ በAንድ ላይ
ሊታገሉ የመጡትን ታጋዮች የመስከረም ደጋፊና የነተስፋየ ጌታቸው ደጋፊ
በማለት ከፋፈላቸው። ለተስፋየና ለኮለኔል ታደስ ደጋፊዎች መስረታዊ የሆኑ
ቁሳቁሶችን ሳይቀር መከልከል ያዙ። የህክምና፤የራሽን፤ የመሳሪያ፤ የይለፍ ፈቃድ
፤የAልባሳት Eና ሌሎች ድጋፎችን Eየሰጠ ለተስፋየና ለኮለኔል ታደስ ቡድን
ከለከለ። በዚህ የተበሳጩ Aባላት ለግዳጅ Eንደሄዱ መክዳት፤ Eዚያው ያሉትን
Eየጠፉ ወደ ስደት ሄዱ፤ ለከፈተኛ መከራ ፤ ለEስርና Eንግልት ተዳረጉ። Aንድ
ህክምና ወይም ሌላ Aገልግሎት ፈላጊ በመጀመሪያ የሚጠየቀው የተስፋየ ወይም
የAበሩ/መስከረም ደጋፊ መሆኑ ነው። የተስፋየ ነኝ ካለ ይዘለፋል፤ ይዋከባል፤
ሞራሉን ለመንካት ያጉላሉታል። Aብዛኛውን ጊዜም ይከለክሉታል። የልብስ
መጠቆሚያ መርፌ Eንኳ Eስከመከልከል የደረሱበት ሁኔታም ነበር። በተቃራኒ
ግን የAበሩ/መስከረም ደጋፊ ነኝ ካለ በክብርና ያለምንም ውጣውረድ ቅድሚያ
ተሰጥቶት ይሰተናገዳል ። ህክምና ከሆነም Eስከ ተሰነይ ድርስ ሄዶ Eንዲታከም
ያደርጉታል። ይህ በAብዛኛው የሰራዊት Aባላት ላይ ከፍተኛ ብስጭትና ተስፋ
መቁረጥን Eንዲሁም ሞራል መወደቅን Aስከተለ።
4. ወደ ተስፋየ ጌታቸው ሞት ያመራው ሁኔታ
ተስፋየ ጌታቸው ሻቢያ ወክሎ ያስቀመጣቸው Eንደን ኮሌኔል ፍጹምና ሻምበል
ዳዊት Aይነት ሹማምንት በIትዮጵያውያን የውስጥ ጉዳይ ላይ ገብተው
የሚፈጽሙትን በደል በግልጽ መቃወም ይጀምራል። ከዚያም Aልፎ ለከፍተኛ
የAገሪቱ ባለስጣናት Aቤት ለማለት ከAዲነፋስ ከተባለው ካምፕ ማይሸግሊት
የምትባለው ትንሽ ከተማ ድረስ ጦሩ ሰላማዊ ስልፍ በማድረግ ብሶቱን Eንዲያሰማ
Eቅድ ያወጣል። ሰላማዊ ሰልፉ ይደረጋል። የAካባቢው የሻቢያ ባለስጣናት ጥያቄውን
ለበላይ Eንደሚያቀርቡና በAንድ ወር ጊዜ ውስጥ መልስ Eንደሚመጣላቸው ነግረው
ወደ መጡበት Eንዲመለሱ ይሸኟቸዋል። ከወር በኋላ Eንደተባለው ከAስማራ
በጀነራል ተክሌ ማንጁስ የሚመራ ልUክ መጣ። ከAስማራ የመጣው ቡድን
የነተስፋየን ቡድን Aመራር፤ የሻቢያ የAካባቢው ወኪሎችና የAበሩ ቡድን
Aመራሮችን በግራ ቀኝ Aስቀምጦ የIህAግን Eንቅስቃሴ ከAዳመጠ በኋላ ለIሕ
Aግ መፍረስ ተጠያቂው ተስፋየ ጌታቸው ነው Aለ። ተስፋየ ጌታቸው በበኩሉ Eኔ
ሳልሆን ተጠያዎቹ ሻቢያና መስከረም መሆናቸውን፤ ሻቢያ በኮልኔል ፍጹምና ሀድጉ
Aማካንነት Eንዲሁም በሙሴ ተገኝ የሚታዘዘው መስከርም Aማካይነት IሕAግ
ሁለት ቦታ Eንዲከፈልና Eንዲዳከም መደረጉን Aብራርቶ መልስ ሰጠ።
በመጨረሻም በጀኔራል ተክሌ ማንጁስ የተመራው ቡድን ፍርድ ሀ) የኮሌኔል
ታደሰ ጦር ከAዲ ነፋስ ወደ ሃሬና Eንዲመለስ ለ) ተስፋየ ጌታቸው ህገወጥ ሰላማዊ
ሰልፍ በማስተባበሩ ወንጀለኛ በመሆኑ Eንዲታሰር ሲል በየነ። ተስፋየ ጌታቸው
ከAምስት ቀን በኋላ ታሰረ። ኮሌኔል ታደሰን ጦሩ ሳያይና ሳይሰማ ተስፋየ በታሰረ
በሶስተኛው ቀን ወደ Aስማራ ተወሰደ። የኮሌኔል ታደሰና የተስፋየ ጦር ያለመሪ
ቀረ። የቁም Eስረኛ ሆነ። ተስፋ ጌታቸው Eጅና Eግሩ በሲባጎ ተጠፍሮ ታስሮ
ተገረፈ፤ በኤሌክትሪክ ተጠበሰ። ተስፋየ Aቅም Aንሶት ራሱን ችሎ መጸዳዳት
Aቅቶት፤ የEግሩ መዳፍ ቆዳ ተግልፎ Eንኳን መሬት ልብስ በማያስነካበት ደረጃ
ላይ ደረሰ። ይህን ያዩ የሻቢያ ዘብ ጠባቂ ወታደሮች ሬሳ Aንጠብቅም በሚል
ለሁለት ተከፈሉ። ወይ ትEዛዝ ይሰጥና Eንጨርሰው ያለ በለዚያ ከዚህ ውስዱ
ህክምና ይሰጠው ሲሉ ቢያመለክቱም ሰሚ Aላገኙም። በኋላ Aንዱ የኩናማ
ብሄረሰብ ተወላጅ የሻቢያ ጦር Aባል Eምቢ ያሉት የሻቢያ ወታደሮች ላይ መሳሪያ
በማዞሩ Aውጥተው ለይስሙላ ወደ ህክምና ላኩት። ተስፋየ ግን ህይወቱ Aትውጣ
Eንጂ Aብቅቷል። Eንደማይተርፍ ሲታወቅ ግንቦት 23 ቀን 1996 ከጠዋቱ
Aምስት ሰAት ለጓዶቹ Aምጥተው Aስረከቡት። ከቀኑ Aስር ሰAት ላይ Aረፈ።
የዚያኑ Eለት Aሬና የተባለው የIሕAግ Aርበኞች የመቃብር ቦታ በትግል ጓዶቹ
ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጸመ።
5. የተስፋየ ጌታቸው መልEክት !
ተስፋዬ ጌታቸው ከማረፉና ከመድከሙ በፊት ለሚቀርቡት የIህAግ Aባላት
የተናዘዘው « ድሮውንም ሻቢያ ለIትዮጵያ Aንድነት ለሚታገል ሃይል ይረዳል
ብለን ማሰባችን ስህተት ነበር። Aሁን Eናንተ ከመስከርም ጦር ጋርም ቢሆን
ተቀላቅላችሁ ሻቢያ ሳያጠፋችሁ ከዚህ Aገር ጥፉ» የሚል ነበር። ተስፋየ Aያይዞም
ሻቢያ Aሰቃይቶ ሊገድለው ያሰበው IህAግን Iትዮጵያን ለማፍረስ ሊጠቀምበት
ማሰቡን Aጥብቆ በመቃወሙ Eንደሆነ በማስረዳት በፍጹም የሻቢያ መሳሪያ
Eንዳይሆኑ Aስጠንቅቆ የሞትን ጽዋ በጸጋ ተቀብሏል። Eንግዲህ ሻቢያ ተስፋየን
ለማጥፋት ለምን ፈለገ የሚል ጥያቄ ቢነሳ መልሱ Aጭርና ግልጽ ነው። ተስፋየ
ሻቢያ የሚፍለገውን Aምቢ በማለቱ፤ ከልቡ Iትዮጵያዊ በመሆኑ፤ የግንባሩን Aባላት
በግንባሩ Aላማ ዙሪያ ሊቀርጽ የሚችል ጽኑ Aላማ ያለው በመሆኑ ነው።
6. ለተስፋየ ጌታቸው ሞት ተጠያቂው ማነው !
ተስፋየ ባጋጣሚ Aመራር በመሆኑ ተነሳ Eንጅ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሱ Eጣ
የደረሳቸው Aሉ። ተጠያቂው ተስፋና መሰሎቹን ለምኖ ለደህንነታቸው ዋስትና
Eሰጣለሁ ብሎ የወሰዳቸው የሻቢያ መንግስት ነው። Aበሩ Aታላይና ሙሴ የሻቢያ
ጉዳይ Aስፈጻሚ ናቸው። ኮለኔል ታደሰ ተስፋየ ጌታቸውን Aስሮት ነበር የሚለው
የሻቢያና የቅጥረኞቹ የሙሴና የAበሩ ፈጠራ ነው። በEርግጥ ተስፋየ ጌታቸው ታስሮ
ነበር። Eሱም Eንዲህ ነው። የታሰረው Aንድ የሻቢያ ካድሬ ለማህቶት ወይም
ለማሽላ ቆረጣ (ጉልበት ስራ) 100 ሰው ስጠኝ ብሎት ባለመስማማቱ ነው። ተስፋየ
ያለው ሰው ለስምሪት ሊሄድ ዝግጅት ላይ ስለሆነ 50 ሰው ብቻ ነው ለጉልበት
ስራው ያለኝ ይላል። የሻቢያው ካድሬ ቃሌ Eንዴት Aይከበርም በሚል በወቅቱ
በAካባቢው የነበሩትን የግንባሩን Aመራር Aባላት ተስፋየ ጌታቸውንና ይኸነው
Eንዲታሰሩ ትEዛዝ ይሰጣል። ተስፋየ ቀድም Aድርጎ ይኽነው በፕሮግራማቸው
መስረተ ጦር ይዞ ለስምሪት በቶሎ Eንዲሄድ ያደርጋል። ይኸነው ከስር Aመለጠ።
ተስፋየ ካምፕ ቁጭ ብሎ ሻቢያ የሚያደርገውን ጠበቀ። ታሰረ። ተስፋየ የተፈታው
ባደረበት ከፍተኛ ህመም የተነሳ ሞት Aፋፍ ላይ ሲደር ነው። ተስፋየ ሲታሰር
ኮሌኔል ታደሰ በAካባቢው Aልነበርም። የተስፋየን በሻቢያ መታሰር ጦሩ
Eንዳያውቅና በተለይም በሁለቱ መሃል ቅራኔ ለመፍጠር ተስፋየን ያሰረው ኮ/ል
ታደሰ ነው ብሎ ሻቢያ Aስወርቶ ነበር። ይህ ልክ Aለመሆኑን ኮሌኔል ታደሰ ተስፋየ
ባለበት ለጦሩ Aስረድቷል። ባጭሩ ለተስፋየ ሞት ዋናው ተጠያቂ ሻቢያ ነው። ከላይ
Eንደተጠቀሰው Eንዲታሰር ከፈረደው ከጀኔራል ተክሌ ማንጁስ በተጨማሪ በግርፋት
ካሰቃዩት ውስጥ ሻምበል ዳዊት፤ ህድጎ፤ Eና ወዲ ሀጎስ የተባሉ የሻቢያ ካድሬዎችም
ይገኙበታል።
7. የተስፋየና የኮለኔል ታደሰ ጦር ከAበሩ ጦር ጋር መቀላቀልና የAበሩ በሻቢያ
ትEዛዝ ሊ/መ መሆን
ኮለኔል ታደሰን ከጦሩ ለይተው ወደ Aስማራ ከወሰዱት ከወር በኋላና ተስፋየ ባረፈ
ባራተኛው ቀን ከኮለኔል ታደሰ የመጣ መልEክት ተብሎ ሀድጎ በሚባል የሻቢያ
ካድሬ ለሰራዊቱ ተነበበበ። የመልEክቱ ይዘትም « በAቅም ማጣት፤ በEድሜየ
መግፋት፤ በጤናና በመሳሰሉት ችግሮች የተነሳ ድርጅቱን መምራት ስለማልችል
ከዛሬ ጀምሮ የድርጅቱን Aመራር ለመስከርም Aስረክቤለሁ። ከመስከረም Aታላይ
ጋር Aብራችሁና ተባብራችሁ ታገሉ» የሚል ነው። በጎን በሚስጥር ኮል ታደሰ
ሲጠየቅ ግን ከAስማራ መውጫ Aልሰጠኝ ብለው ነው Eንጂ ለመምጣት Eየጣርሁ
ነው የሚል መልስ ተገኘ። ይህ የሻቢያ ድራማ መሆኑ ቢገባውም ምርጫ
Aልነበረም። በዚሁ መስረት የኮል ታደሰን ሰዎች ግንቦት 27 ቀን E.A.A 1996
ከመስከርም ስዎች ጋር ወስዶ ቀላቀላቸው። ግንቦት 29 ቀን 1996 ሻቢያ Aዲስ
Aወቃቀር ብሎ Aወጀ። በዚህ መሰረትም Aበሩ Aታላይ/መስከረም Aታላይ የድርጅቱ
ሊ/መንበር መሆኑን ታወጀ። ድርጅቱ Eስከሚጠናከርም ለያንዳንዱ የስልጣን
ሃላፊነት በምክትልነት የሻቢያ ካድሬዎች ተሾሙ። ለAብነት ያህልም በ1997
የግንባሩ ም/ል ሊ/መ ሰለሞን፤ የዘመቻው ም/ል ሊ/መ ተስፉ፤ ሁነው የተሾሙት
ሻቢያዎች ናችው። ሻቢያ ሙሉ ለሙሉ ድርጅቱን ተቆጣጠረው። ይህን Aዲስ
Aወቃቀር በመቃውም ከዚያን ጊዜ ጀምሮም ሁሉም ባገኘው Aጋጣሚ ሁሉ በስፋት
መክዳት ተጀመረ። የኮል ታደሰና የተስፋየ ጽኑ ደጋፊዎች ናቸው የተባሉ ተለቅመው
ታሰሩ። በሻቢያና በሙሴ ትEዛዝ ሰጪነት Aበሩ ፊደል የቆጠሩትን፤ Aላማ
ያላቸውን፤ ነቃ ያሉትን፤ ሃገራዊ ራEይ ያላቸውን ባጭሩ ግንባሩ Aሉኝ የሚላቸውን
የኮለኔልና የተስፋየ ደጋፊ ሆኑም Aልሆኑ ሻቢያ የሚያዘውን ሊቃወሙ ይችላሉ
ብሎ ያሰባቸውን ከላፊነት ቦታ Aነሳቸው። ወታደራዊ Aመራሩን ሙሉ ለሙሉ
የAበሩ ደጋፊ ለሆኑት ብዙም ከሽፍተነት ስነልቦና ላልተላቀቁት ለAርማጨሆና
ለወልቃይት ተወላጆች ተሰጠ። የመህል Aገር ልጆችን ስበብ ፈልጎ በማሰርና
ከፍተኛ የጉልበት ስራ በማስራት ሞራላቸውን መንካት ተያያዘው። ሊያስራቸውና
ሊገላቸው ያልፈጋቸውን ሻቢያ ወደ Iትዮጵያ ገብታችሁ የመረጃ ስራ ስሩ በሚል
መሸኘት ያዘ። (በነገራችን ላይ መረጃው ለሻቢያ Eንጂ ለድርጅቱ Aይደለም። መረጃ
ለመሰብሰብ ወደ Iትዮጵያ የሚላኩት Iትዮጵያ ሁነው መረጃቸውን የሚያቀብሉት
ለሻቢያ ካድሬዎች ነው። ሲመለሱም መጀመሪያ የሚቀበላቸው ሻቢያ ነው።)
መጀመሪያ የግንባሩ ድጋፍ ሰጪ በሚል ስም በሻቢያ Aማካይነት ግንባሩን
የቀረበውና Aላማው የተሳካለት ዶክተር ሙሴ ኮሌኔል ታደሰን የሚደግፉትን «
Eናንተ Aንገቷን ተቀንጥሳ ተጥላ Eንደምትንደፋደፍ ዶሮ ናችሁ የናንተ ነገር
Aብቅቷል።IሕAግ Aንገቱ ተቆርጧል። »ሲል ተዘባብቷል።
8. ቫቢያ በIትዮጳያ ህዝብ Aርበኞች ግንባር Aባላት ላይ ከሚፈጽማቸው ወንጀሎች
የተሻለ ግንዛቤ ያላቸውና የሻቢያን ጣልቃ ገበነት የሚቃወሙትን በጣም ጥቃቅን
ስህተት ፈልጎ ያስራል። ሲያስራቸው ደግሞ ለግዜዊ ቅጣት ሳሆን Aንድም ለመግደል
Aለያም በቀላሉ የማይድን Aካላዊ ጉዳት Eንዲደርስባቸው ነው። በመሆኑም
ሲያስራቸው በካቴናና በሲባጎ ስርስሮ Eጅና Eግራቸውን ያስራቸዋል ከፍተኛ ድብደባ
ይፈጽምባቸዋል። ስስ ብልታቸው ላይ ጉዳይት ያደርስባቸዋል። በዚም የተነሳ
ሽንታቸውን መቋጠር የማይችሉ፤ ብልታቸው የማይሰራ፤ Eጅና Eግራቸው ሽባ የሆኑ
Eጅና Eግራቸው የሰለሉ፤ ሌላም ፤ሌላም የAካል ጉዳት የደረሰባቸው Eጅግ ብዙ
ናቸው። ከላይ የተጠቀስው Aይነት ጉዳት የደረሰባቸውን ሁለት መኪና ሙሉ ሰዎች
ታህሳስ 1997 ሱዳን ድንበር ላይ ሻቢያ ወስዶ Aራግፏቸዋል። ከነዚህ በተጫማሪም
ሻቢያ የAርበኞች ግንባር Aባላትን በሃይማኖት፤ በAገር ልጅነትና በዘር በመከፋፍል
በማናናቅ፤ የAናሳ ብሄረሰብ Aሁንም በAማርው Eየተጨቆነው የሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ
ያደርጋል። ያስደርጋል።
9. የሻቢያን Iኮኖሚ ለመገንባት የጉልበት ስራ
ኤርትራ ውስጥ ያሉ የተቃዋሚ ድርጅት Aባላት በበጋው በሳምንት ከሶስት ቀን
ያላነሰ በተለይ በክረምት መደበኛ የጉልበት ስራ Aገልግሎት ለሻቢያ ይሰጣሉ።
ማህቶት ይሉታል። ሻቢያ የሸክላ ስራ፤ የግብርና ስራ፤ የመስኖ ልማት፤ ሌላም
ሌላም ስራ ያሰራል። በተለይ በክረምት ሳምንቱን ሙሉ የጉልበት ስራ ነው። ይህን
የጉልበት ስራ የተቃወመ፤ ይለግማል ተብሎ የተጠረጠረ፤ ጥያቄ ያነሳ Aይቀጡ
ቅጣት ይቀጣል። ይታሰራል ፤ ይገረፋል፤ ይደበደባል። የተሰጠው ስራ በተባለው ቀን
ካላለቀ ስራው Eስከሚያልቅ በየቀኑ ይቀጥላል። ሻቢያ የተቃዋሚ ጦር Aባላት
ለስምሪት ሄዱ Aልሄዱ ግድ የለውም የተጠየቀው ኮታ መሟላት Aለበት። ኮ/ል
ታደሰና ተስፋየ ጌታቸውን ከሻቢያ ጋር ካጣላቸው Aንዱ ይህ ነው። በስበብ Aስባቡ
የሚታሰሩ ደግሞ በቋሚነት ለሻቢያ የጉልበት ስራ ይሰራሉ።
10. IህAግን በማፍረስ የዶክርተር ሙሴ ሚና
ዶር ሙሴ ግንባሩን የቀረበው ኮምፒውተርና ሌሎችም መርጃ ቁሳቁሶችን በመርዳት
ነው። ለAገው/ጎጃም ህዝብ መገንጠል የሚታገል ፈለገ ጊዮን /ሞገድ የሚባል
ድርጅት Aለኝ በሚል የግንባሩ Aባል ለመሆን ቢሞክረም በድርጅቱ ስም ሰው
ማምጣት Aልቻለም። Aንድ ተከታይ Eንኳ በስሙ ማፍራት ያልቻለ ነው። ዶክተር
ሙሴ ከሻቢያ ጋር ከ25 Aመታት በላይ የዘለቀ ግንኙነት Eንዳለው Eሱም ሻቢያም
Aይሸሽጉትም ። ዶ/ር ሙሴ የሚታወቀው የኋላ ደጀን ወይም የግንባሩ ደጋፊ
በመባል ነበር። ከAበሩ Aታላይ ጋር Eጅግ የጠበቀ ግንኙነት Aለው። ሻቢያ Aበሩን
የግንባሩ ሊቀመንበር Aድርጎ ለማስመረጥ ከፍተኛ ጥረት ያደረገው ዶ/ር ሙሴ
ግንባሩን በAበሩ Aማካይነት በEጅ Aዙር Eንዲቆጣጠርለት ነበር። ሙሴ ሻቢያ
ለኮለኮላቸው ነጻ Aውጪዎች ማለትም Oነግ፤ የOጋዴን ነጻ Aውጭ፤ የትግራይ
ዴሞክራሲያዊ Eንቅስቃሴ፤ የጋንቤላ ነጻ Aውጭ፤ የሲዳማ ነጻ Aርነት ንቅናቄ፤
የቤኒሻንጉል ነጻ Aውጭ ድርጅት ወዘተ በሙሉ ነጻ የሚያወጡትን ቦታ ካርታ
Aውጥቶና በመጽሃፍ መልክ ጠርዞ በነጻ በማደሉ በሻቢያ ፕሮፌሰር የሚል ማEረግ
ያገኘ ነው። የሙሴ ነገረ ስራ ሁሉ ከሻቢያ በተጨማሪ ምናልባትም ለሌላ
Iትዮጵያን ለማፍረስ ለተሰለፈ የውጭ ሃይል የሚሰራ ነው የሚመስለው። ሙሴ
Eያንዳንዱን የጦሩን Eንቅስቃሴ በቪዶና በካሜራ Aስቀርጿል። በቅርቡ ደግሞ
የግንባሩ ድረ ገጽ Aስተዳዳሪ Aድርጎ ራሱን /በሻቢያ ተሰይሟል። በየትም ታይቶ
በማይታወቅ መልክ የሽምቅ ተዋጊ Aባላትን ፎቶ ለህዝብ ይፋ በማድረግ ንግዱን
Aጧጡፏል።
11. ስለ Aበሩ Aታላይ በትንሹ፦
Aበሩ ወደ ኤርትራ የሄደው ከሱዳን ነው። Aሁን Eንደምንሰማው Aበሩ ካርቱም
Eያለ በሲቲ ባንክ በኩል ለAበራ Aታላይ የተላከ ገንዘብን የኔ ነው ብሎ
Aጭበርብሮ የወሰደ ግለሰብ ነው። Aበሩ የዶክተር ሙሴ Aምላኪ ነው። ሻቢያ
Aበሩን በስልጣን Eንዲቀመጥ የሚፈልገው የሚታዘዘውን የሚፈጽም Eንጅ ለምን
ብሎ ለመጠየቅ ሀሞቱም ሆነ ድፍረቱ Eንዱሁም የAስተሳሰብ Aድማሱ
የማይፈቀድለት በመሆኑ ነው። Aበሩ የወልቃይት ህዝብ ከኤርትራ የፈለሰ ነው የሚል
ፈጠራን Eውነት ብሎ የሚያስተጋባ ነው። Aበሩ የግንባሩ ሃላፊ ከሆነ በኋላ ደግሞ
በሙስና የተዘፈቀ፤ ወደ ግዳጅ ሲወጣ የሚሰጥ ገንዘብም ሆነ ከግንባሩ Eንቅስቃሴ
የሚገኘውን ገቢ ያለምንም ተቆጣጣሪ ወደኪሱ በማስገባት የሻቢያ የድህንነት
ሰራተኞችና የሱ Aቀረቦች ቢራ መጠጫ ያደረገ ምንም Aይነት የቁጥጥር ስርAት
የማይገዛው ሰው ነው። Aበሩ ግንባሩን በማዳከም ከሚጠየቁት Aንዱ ነው። Aበሩ
ከለልተኛ ከመሆኑም በተጨማሪ ፊደል የቆጠረ የማይወድና Eንኳን ጦር ሊመራ
Aጀንዳ Eንኳ በAግባቡ መያዝ የማይችል ሰው ነው። በ1996 ሚያዚያ ከወልቃይት
የወያኔ ንብረት ነው በሚል 570 ከብቶችንና Aራት ግመሎች ያዘረፈና ለሻቢያ
ያስረከበ ነው። ለማስመስል ሲሉ ግን ሻቢያና Aበሩ ከብቶቹን ከተረከቡ በኋላ
ድራማ ሰሩ። ጦሩ በራሱ ዘርፎ Eንደመጣ Aስመስለው Aስወሩ። ከብቶቹን ያመጣው
የወልቃይት ግንባር መሪና ለማ ግን በAበሩ ታዞ Eንዳመጣ Aስረድቷል። ሻቢያና
Aበሩ ሌላውን የAበሩን ተቀናቃኝ ለማም በዚህ ስበብ ታስሮ ወደ Eስር ቤት
ተላከ። ለማም ከEስር Aምልጦ የት Eንደገባ Aይታወቅም። Aበሩ ከሻቢያ በተሰጠው
ትEዛዝም Eነዚህ ንብረቶች በጦርነቱ ወቅት የወያኔ ጦር ከኤርትራ የተዘረፉ ናቸው
በሚል ሽፋን ለAከባቢው ገበሬዎች የኔ ከብቶች ናችሁ ብላሁ ውሰዱ ብሎ ያስወሰደ
Eና የIሕAግን ሰራዊት የህዝባቸውን ንበረት ዝረፉ ብሎ ያዘዘ ነው። በነተስፋየ ጊዜ
ለጦሩ ይሰጠው የነበረው ትEዛዝ Eንኳን ከብትን የሚያክል ነገር የሚበላ Eንኳ
«ምን ቢርባችሁ ባለቤቱ ካልፈቀደላችሁ Aንዲት ጥሬ Eንኳ Eንዳትነኩ» የሚል
ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ነበር። Aበሩ Aታላይ/መስከረም ዛሬ በIሕAግ በወንጀል
የሚፈልግ Eንጅ Eሱ Eንደሚለው Eንደመሪ የሚቀበለው የለም። ሙሴና Aበሩ
በሻቢያ ትEዛዝ ሌላ ተለጣፊ IሕAግ ይመሰርቱ ካልሆነ ለIትዮጵያ ሉAላዊነት
የቆመውን IሕAግን የመወከል ሞራላዊ ብቃት የላቸውም።
ክፍል ሁለት
ከIትዮጵያ ጠላቶች የሚገኝ ስጦታ የለም !!
በዚህ ክፍል
«የIሕAግ ጦር ጋር ግንኙነት Aለን Eየረዳነው ነው» በሚል በስሙ ስለሚነግዱት
ግን ቤሳ ቤስቲን ለታጋዩ Aድርሰው ስለማያውቁት ግለሰቦችና ሌሎች ሃይሎች ትንሽ
Eንላለን።
………..
Eስከዚያው የIህAግን ትግል ማገዝ ለሚፈልጉ የምናሳስበው ነገር ቢኖር
Eርዳታቸው በትክክል በትግሉ ሜዳ ላይ ላሉት Aርበኞች መድረሱን፤ የተረፉትን
የIሕAግ ታጋዮች በሻቢያና በቅጥረኞቹ ለማጥፋት Aለመዋሉን የማረጋገጥ ሃላፊነት
Eንዳለባቸው በጽኑ ለማስገንዘብ Eንወዳለን።
ይቀጥላል……
ግልባጭ፦
1. በIትዮጵያ Aንድነት ለሚታገሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች
2. ለIትዮጵያውያን ድረ ገጾች
3. ለነጻው ፕሬስ
4. ለIትዮጵያውያን Iሜል የውይይት መረኮች

Ethiopia Has a Terrible Human Rights Record – Why Is the West Still Turning a Blind Eye?

 

Some disappeared, others were given lengthy prison sentences. One thing all thirty men arrested in 2012 in Ethiopia had in common was that they had criticised the state and the policies of the former Premier, Meles Zenawi.

And yet last week Japan’s Prime Minister Shinzo Abe and a group of Japanese business leaders met with the current Prime Minister of Ethiopia, Hailemariam Desalegn to discuss further support for Ethiopia at “government and private sector level.”

The former Meles Zenawi was a staunch supporter of American counter-terrorism policy while at the
same time overseeing a country with a violent human rights record. In the eyes of the USA, Ethiopia is strategically situated. Located in the Horn of Africa, next to Somalia, northern Kenya and Sudan, it acts as a buffer zone between the growing Islamic extremism of Somalia and the West. As a result, the human rights violations of Zenawi were ignored.

As one of the first signatories of the UN in 1948, Ethiopia is a Western ally: 11 per cent of its entire GDP comes from Foreign Aid. The US is one of Ethiopia’s largest donors: it is estimated that it gave $3.3bn in 2008 alone. The two countries benefited from their close relation: there have been rumours that America hosted “black sites” in Ethiopia; bases where the CIA interrogated undeclared prisoners during the “War on Terror.”

But Meles Zenawi died in 2012. The opportunity for a more liberal government was not seized: Zenawi was replaced by Hailemariam Desalegn, described by critics as an “identikit Zenawi” running the country on “auto-pilot”. Desalegn is following the same political manifesto as Meles – he hasn’t changed one member of parliament.

The arena for debate and discussion is narrowing. Critics argue that Ethiopia is fast becoming a “one party democracy” where there are many parties but the same one wins again and again. Meles spoke to foreign press in 2005 and defended his 97 per cent electoral victory: “In democracies the party with the best track record remains in power.” The years since 2005 have seen growing unrest among the Ethiopian population and serious repression against critics of the regime. Human Rights Watch reported that Ethiopia “continues to severely restrict freedom of movement and expression”. It adds that “30 journalists and opposition members have been convicted under…vague anti-terrorism laws”.

The day before World Press Freedom Day on May 2 2013, the Ethiopian government ruled to uphold the imprisonment of one of its most well-known prisoners of conscience, Eskinder Nega. He was jailed for being a journalist who criticised the government, and yet, by standing up for his beliefs and expressing his basic human right for Freedom of Speech, he earned an 18 year jail sentence.

Prime Minister Hailemariam Desalegn has denied his release. America and Britain have done little to challenge their ally, so worried are they about creating another enemy in the Horn of Africa. Britain and America have consistently failed to challenge their ally about its abhorrent Human Rights record. Ethiopia flaunts its apathy towards the UN convention of Human Rights, denying opposition members a right to fair trial and repressing people for trying to voice their opinions peacefully.

Ethiopian political repression is worsening. There have been repeated crackdowns against the country’s Muslim minority. This has included arbitrary arrests as Muslims make peaceful demands for freedom of worship. Again, critics have voiced concern with the regime. Mehari Taddele Maru, head of the African Conflict Prevention Program at the Institute for Security Studies expressed concern that “if legitimate grievances are not met then there is a risk that extremist violent elements will exploit those grievances to further their own.”

The world is waking up to Ethiopia’s increasingly poor human rights track record and yet the United States hasn’t stopped aid flowing to Ethiopia or threatened the country with sanctions. Japan still tries to conduct business with Ethiopia when instead they should be holding Ethiopia to account.

As a founding member of the UN and an “ally” of the West, Ethiopia must be held accountable for her crimes. If the West does not challenge Ethiopia and demand that it releases its prisoners who have been locked up without fair trial, then notions of democracy and human rights accountability as embedded in the Human Rights Charter look ever more vulnerable-Human Rights globally will be laughed out of the door.

 
Posted by Alemayehu Tibebu