በጀርመን ሀገር ኑረንበርግ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPFG/ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ


12591712634_c43370bea4_b

By Alemayehu Tibebu

(EN) Hundreds of Ethiopian People patriotic Front Guard members have attended in Nurnberg Germany meeting  Saturday February 15/2014 The event, spearhead by leul keskis chairman of EPPFGuard , highlighted the current political and social situation in Ethiopia.

12591508374_94c257423c_b12591104275_c167a499b6_b

Some of the participants who spokes there briefed on issues such as corruption in Ethiopia and about TPLF (Woyanas) finalize giving away Ethiopian farmland to Sudan.

12591243495_9a5d69e0c6_b

በጀርመን ሀገር ኑረንበርግ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPFG/ ቅዳሜ የካቲት 15/2014 መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ:: በወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPFG/  ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ የተገኙ ሲሆን ከሁለት መቶ በላይ አባላት እና ደጋፊዎችም በስፍራው ተገኝተዋል::

6a4df4138c06e1c5363af9eb45fc0aa9d3a9fb3dbd74d4fcd93ba12f06c91920

በእለቱም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዬች እና ሃገር ቆርሶ ለሌላ መስጠት ልማዱ ስለሆነው የወያኔ መንግስት ለሱዳን ሊሰጥ ስለታሰበው መሬትም ሰፊ ውይይት ተደርጎዋል::

በሃገራችን ኢትዮጵያ ስለተንሰራፋው የሙስናም ሁኔታም ለምሳሌ እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  መብራት ሀይል እና የመሳሰሉት ድርጅቶች በከፍተኛ ሁኔታ ስላለው ዝርፊያ አንስተው ወያኔና ተባባሪዎቹ እያካሄዱት ያለውን የቀን አካሄድ በመወያየት በፍጥነት ይህ መንግስት ከቦታው ካለቀቀ አሁንም ደሃው ጦሙን እያደረ እነሱ ሃገር እየገደሉ መኖር እንደማይገባቸው በስብሰባው ተወያየተዋል::

በመጨረሻም ያለፉትን ሶስት ወራት የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPFG/ የስራ እንቅስቃሴ በመገምገም አስተያየት ተሰጥቶበት ስብሰባው ተጠናቅዋል::

12591682244_29b2ce93b9_b 12591127675_157f34feee_b

12591032215_c8689fbba8_b

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s