የሀገር ጠላት ወያኔ


TPLF_Flag

By Tedela Getenet/Germany/

ትውሌዴ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ ያሊትና የሥሊጣኔ ምንጭ፤ የአፍሪካ የነጻነት መሪ
በመሆን ታፍራና ተከብራ የኖረች ስትሆን፤ ይህችን ጥንታዊት ሀገር ሇማጥፋት የተነሳው ሀገር በቀሌ ጠሊት
ወያኔ ህዝቦችዋን በጥባብ ጎሳዊ መዴል /Inland partied/ እና ሇም መሬት አሳሌፎ ሇባዕዲን በመስጠት
ጥንታዊ ዲር ዯንብርዋን በመሸራረፍ እዲሌነበረች ሇማዴረግ ዕቅዴና ኘሊን ያወጣው ገና ከጂምሩ እራሱን
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር ብል የሰየመው በትግራይ ግዛት ወስጥ ዯዯቢት ተብል በሚጠራው
ቦታ ነው።
ከዚህን ግዜ ጀምሮ ሇአስራ ሰባት ዓመታት ባዯረገው የጥፋት ዘመቻ በሀገርና በሀገር ወዲዴ ወግኖች ሊይ
ከፍተኛ ጥፋት አዴርስዋሌ። በተሇይም በወቅቱ በሀገራችን የተከሰተውን ዴርቅና ርሃብ ምክንያት እራሱን
ብቸኛ የሕዝብ ተቆርቋሪ መስል በማቅረብ የዓሇም ሇጋሽ ሀገራትን በማታሇሇና በማጭበርበር በዴርቁ
በተጎዲው ወገናችን ስም ያገኘውን በመሸጥ እና የጦር መሳሣሪያ በመግዛት እራሱን ከማዯራጀቱም በሊይ
እርዲታው እንዲይዯርስ መሰናክሌ በመፍጠር ቦንብ በማፈንዲት ሀገርራችን እና ወገናችንን ሇአዯጋ የዲረገ
ነው።
የዓሇም ሇጋሽ ሀገሮችን አጭበርብሮ ዕርዲታውን ያገኘው ነጻ አወጣሀሇሁ በሚሇው የትግራይ ሕዝብ ሊይ
በተሇይም ሐውዜን በሚባሇው የገበያ ቦታ ሕዝቡን ሰብስቦ ቅስቀሳ እንዴሚያዯርግ የተሳሳተ መረጃውን
ሇዯርግ አሳሌፎ በመስጠት፤ ዯርግ ወንበዳውን ወያኔን እመታሇሁ በሚሌ ስሜት ጭቁኑን በሐውዜን
አካባቢ የሚኖረን የዕሇት ተዕሇት ኑሮውን ሇመግፋት ገብያ የወጣውን ሕዝብ በአውሮኘሊን ቦንብ
በማስዯብዯብና በመሬት እራሱ በመዯብዯብ የሰራውን የተቀንቅጀ ፊሌም አስመስል በወቅቱ የነበረውን
ገዥ መንግሥት ዯርግን በዘር ማጥፍተ ወንጀሌ ተጠያቂ የሚያዯርገውን የሐሰት ፕሮፓጋንዲ በከፍተኛ
ዯረጃ በማሰራጨት ነበር።
በዚህ ዓይነት የወንብዯና ተገባር ሕዝብን እየጨረሰ፣ የመግስት ተቋማትን እያፈረሰ፣ የገበሬውን መሬት
ቦንብ የቀበረ በታንክ እያረሰ ጊዜው ጠብቆ በተጭበረበረ መረጃ የዓሇም መንግሥታትን እያሳመነ
የኤርትራን ነጻነት አውጃሇሁ ከሚሇው አባቱ ሻብያ ጋር በመተባበር ወይም ገንጣይ እና አስገናጣይ በመሆን
በአንዴነት ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የዯርግን አገዛዝ አስወግድ ያሇሕዝብ ፈሊጎትና ምርጫ በጦር መሳሪያ
በኃይሌ አስገዯድ በተረመንግስቱን ጨበጠ ።
ከዚያም የመጀመሪያው ዓሊማና ተግባሩ አፍሪካ በቀኝ ገዥዎች ከመበታተንዋ በፊት ሇዘመናት በኢትዮጵያ
ነገሥታት የኢትዮጵያ ግዛት ሆና የቆየችውን በኃሊም ጣሌያን ከሀገራችን ከወጣ ጊዜ ጀመሮ በተሇይም
ብ19945 ዓ.ም በተዯረገው ፌዳሽን ምክንያት በሕዝቡ ፈቃዴና መርጫ ኤርትራ የኢትዮጳያ ግዛት ሆና
ከቆየች ከአምሳ ዓመታት በኃሊ የአሳዲጊው የሻብያ እጅ መንሻ በማዴረግ ኤርትራን አስገነጠሇ።
ቀጥልም የሀገሪቱን ብሔር ብሔረሰቦች እርስ በራሳቸው በማጋጨትና በማጨፋጨፍ የሀገሪቱ በቸኛ ገዥ
ሆኖ የብዙ ንጹሀን ዜጎችን ዯም በከንቱ አፈሰሰ። በተሇይም በዯቡባዊ የሀገራን ክፍሌ በዯኖ በተባሇው ቦታ
1
ብዛት ያሊቸው የኦረሞ እና የአማራ ተውሊጆችን በመጨፍጨፍና ከነ ሕይወታቸው ገዯሌ ውስጥ በመጣሌ
ሰባዊነት የጎዯሇው የዘር ማጥፋት ወንጀሌ ፈጽሟሌ፤ሇዚህም ምክንያት ያዯረገው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ገንባር
ጨፈጨፋቸው የሚሌ የሐሰት ፓሮፓጋንዲ በማሰራጨት ነበር።
በሀገራችን ታሪክ በዚህ ዓይነት ወንጀሌ ማሇትም በትውሌዴ ሊይ የማይረሳው ጭፍጨፋና የዘር ማጥፋት
ወንጀሌ Genocide የፈጸመ ቢኖር ወያኔና ወያኔ ብቻ ነው። ከሁለም በሊይ የሚያሳዝናው በዓሇም የታሪክ
መዴራክ ተመዝቦ በማይገኝ መሇኩ የሀገሪቱን ታሪካዊ ግዛት አሳሌፎ በመስጠትና ትገንጠሌ በማሇት
ሇተባበሩት መንግስታት ዴርጅት ዯብዲቤ ጽፎ ሀገር ያስገነጠሇ ሀገር ጠሊት የሆነው ወያኔ ብቻ ነው።
ይህ ታሪካዊ ጥፋት የሰው ሌጅ ሕይዎት ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ ያዯሊት ኢትዮጳያ፤ ሇአንዴ ሀገር የኢኮኖሚ
መሠረት ሰፊ ሚና የሚጫወተውን ከፈተኛ የንግዴ ሌውውጥ የሚዯረገበትን የሀገራችን የአሰብን ወዯብ
ጨምሮ አሳሌፎ የሰጠና ሀግሩቱን ወዯብ አሌባ ሀገር /Land locked Nation/ያዯረገ ነው። ይህም
ሚያሳየው ከሊይ ሇመጥቀስ እዯተሞከረው የኢትዮጵያን የብሔር ብሔረስቦች ታሪካዊ አንዴነት
ከመበታተንና ሀገሪቱን ከጥፋት የመነጨ ተሌዕኮ ነው።
ከዚህ ሁለ ውንጀሇኝናት በተጨማሪ ከአሳዲጊው ከሻብያ ጋር በጥቅም ባስነሳው ጦርነት በአፍሪካ
በዓይነቱም ሆነ በይዘቱ እጅግ በጣም ከባዴ የሆነ አሊስፈሊጊ ጦርነት በማንሳት ወዯ ሰማንያ ሺህ የሚዯርሱ
ዜጎች ሕይዎታቸው ጠፍቷሌ፤ በቢሉዮን የሚቆጠር ንብረት ወዴሟሌ፣ ንጹሀን ዜጎች ሇስዯት ተዲርገዋሌ።
የወያኔን አገዛዝ በመጥሊት ሀገራችውን ጥሇው የተሰዯደ ዜጎች ቀጥራቸው ከግምት በሊይ ነው። በስዯት ሊይ
በሉቪያ በርሃ የተገዯለና ሌባቸና እኩሊሉታቸው እየወጣ ሇግብጽ ሆስጂታልች የተሸጠ ዜጎች ቁጥር ብዙ
ነው። በባህር ሲሻገሩ የአዞ ቀሇብ ሆነው የቀሩት ዜጎቻችን ቀሊሌ ግምት የሚሰጠው ዓይዯሇም። ይህ
አስከፊ ተግባር ሁለ የተፈጸመው በወያኔ መሪር አገዛዝ የተነሳ መሆኑ ምንም ጥርጥር የሇውም።
በ1983 ዓ.ም በተዯረገው ምርጫ ሇይስሙሊ የተቀመጠው ሕገ መንግሥት በሚፈቅዯው መሠረት
በተከናውነው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሕዝብ የተጠሊውና ግፈኛው የወያኔ መንግሥት በምርጫው ሙለ
ሇሙለ የተሸነፈ መሆኑ የአውሮፓ ነጻ የምርጫ ታዛቢውዎች/Europian Indepandant Election
Obserevers/ ሇዓሇም ያሳወቁት ግሌጽና የአዯባባይ ሚስጥር ሆኖ ሳሇ በጦር መሳሪያ አስገዴድ መግዛት
የባህሪው የሆነው ወያኔ ተሸናፊነቱን ሳይቀበሌ በጠበጃ አፈሙዝ አስገዴድ የኢትዮያን ሕዝብ ነጻ የምርጫ
ዴምጽ ከመቀማቱም በሊይ የሕዝብ ምርጫና ዴምጽ ይከበርሌን በማሇት ብሶታቸውን ያሰሙትን አንዴ
መቶ ዘጠና ሦስት የሚዯርሱ ንጹሃን ወገኖች በአዯባባይ ጨፍጭፏሌ። በወቅቱ የዓሇም ማኅበረሰብን ባሳዘነ
መሌኩ ሰሊሳ ሺህ የሚዯርሱ ዜጎችን ሰባዊ መብታቸውን በመንፈግ በግፍ አስሮ አንገሊቷቸዋሌ /Illegally
Mass Arrest and Tortured /። በዚሕ አስከፊና ኣሳዛኝ ወቅት በዴብዯባ፣ በወባ እና በላልችም ተዛማች
በሽታዎች ሕይዎታቸውን ያጡ ወገኖች ቁጥራቸው ብዙ ነው።
ቀጥልም በሃይማኖት ውስጥ ጣሌቃ በመግባት በተሇይም የኢትዮጱያ ኦርቶድክ ተዋህድ ቤተ ክርስቲያን
የቅደስ ሲኖድስን ስሌጣን በመቀማት ፓትርያርኩን በኃሌ አስገዴድ በማውረዴ በግፍ ሀገራችውን ጥሇው
እንዱሰዯደ አዴረጓሌ። ከዚያም ሇዝመናት ተግባብተውና ተቻችሇው በሰሊምና በፍቅር በሚኖሩት የሀገሪቱ
ሁሇት አቢይ የሃይማኖቶች ፓሌቲካዊ ጣሌቃ ገብነት በማሳየት በዯቡባዊ የሀገራችን ክፍሌ ካዴሬዎቹን ሌኮ
ባስነሳው እረብሻ በስሌምናው ሃይማኖት ውስጥ የተነሱ አክራሪያን ሙስሉሞች በክርስቲያን ወገናቸው
በጽልት ሊይ እንዲለ አዯጋ በመጣሌ በሰይፍ እንዱታረደ አዴርጓሌ፣ አብያተ ክርስቲይናትም ተቃጥሇዋሌ።
2
በዚህ በ23 ዓመት የጭቆና ዘመናት ውስጥ በሀገራችን እና በዜጎቻችን ሊይ ወያኔ ያሌተዯረገ ነገር የሇም።
ታሪካዊ ቅርሶች ተመዝብረዋሌ፣ ጥንታውያን ገዲማት በማፍረስ አጽመ ቅደሳንን አፍሌስዋሌ፣ ሕዝብ
በጎሳዊ ቋንቋ በሃይማኖት በጠባን ዘረኝነት በመከፋፈሌ እርስብራሳቸው እያጨፋጨፈ ይገኛሌ።
ዴርጅቱን የሚቃወም ኢትየጵያዊ ዜጋ ሁለ በሀገሩ በነጻነት የመኖር፤የመሥራት መብቱን በመንፈግ
ሇችግርና ሇሲቃይ እየዲረገው ይገኛሌ፤ ሇመጥቀስ ያህሌ በአርባ ጉጉ፣አሩሲ የአማራ ተወሊጆችን
ከነሕይዎታቸው ገዯሌ ውስጥ ተጨምረዋሌ ፤በወሇጋና በጅማ በግፍ እንዯከብት ታርዯዋሌ፣ አሁን በቅርቡ
በዯቡብ ህዝቦች ክሌሌ በቤንሻጉሌና የአማራ ተወሊጆች ሊይ የዯረሰውን እንግሌት ስቃይ ሞት ሁለ በዓሇም
የሕዝብ መገናኛ ብዙኃን በኢሳት፤ በጀርመን ሬርዮ፤ በአሜሪካን ሬዴዮ፤ በመሳሰለት ሁለ የተዘገበው ከበቂ
በሊይ ማስረጃ ቢሆንም በመገናኛ ብዙኃን ያሇተዘገብ ወያኔ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች የሚፈጽመው ወንጀሌ
እጂግ በጣም መጠነሰፊ ነው።
የሀገራችን የሱዲን አዋሳኝ የሆነውን ሇም መሬት ከሀግራችን የታካዊ ጠሊት ከሆነው እና በአረቦች
ከሚረዲው ከወንጀሇኛው የአሌበሽ መንግሥት ጋር በመመሳጠር 1600 ስኩየር ኪል ሜትር ቢያንስ
ከቤሌጀም ሀገር ጋር እኩሌ ስፋት ያሇው መሬት ሇሱዲን አሳሌፎ ስጥቷሌ። በቅርቡ አሌጃዚራ ቴላ ቪዥን
እንዯዘገበው በኢንቭስትመንት ስም እጂግ በጣም እርካሽ በሆነ ገንዘብ ሇሕንዴ፣ሇፓኪስታን፣
ሇአፍጋኒስታን ባሌሀብቶች የሚሸጠው ሇም የሀገራችን መሬት እጅግ በጣም ብዙ ነው። ይህ ሁለ ተግባር
የሚከናወነው የሀገሪቱ ዜጎች በግፍ እየተፈናቀለ እና እዱሰዯደ በማዴረግ ነው።
በጠቅሊሊው በስሌጣን ሊይ ያሇው ጠባቡ የወያኔ መገሥት በሀገርና በዜጎች ሊይ የሚፈጽመው ግፍ እጂግ
በጣም ከባዴና መጠነ ሰፊ ነው።
የሀገራችን ታሪክ እንዯሚያስረዲው ቀዯም ሲሌ የነበሩት ኢትዮጵያ መሪዎች የሀግራቸውን ዲርዯንበር
አስከብረውሌን እሰከ ወያኔ መንግሥት መባቻ ዯረስ አቆይተዋሌ። ይህታሪካዊ አዴራ የሁለም ኢትዮጵያዊ
ዜጋ ሆኖ ነው። ዛሬ ሀገራችን በአራቱም ማዕዘን እንዯ ፍየሌ ላጦ ተወጥራ ዲር ዴንበርዋ እየፈረሰ ሇም
መሬትዋ ርካሽ በሆነ ዋጋ እየተሸጠ፤ ዜጎቿ እየተገዯለ፣ በግፍ የእተሰዯደ፣ ሇርሃብና ከፍተኛ ሇሆነ ችግር
እየተጋሇጡ እያየን እየሰማን እኔ ምንቸገረኝ ብሇን የምንቀመጥበት ጌዜና ስዓት አሇመሆንን በከፍተኛ ዯረጃ
መረዲት የኖርብናሌ።
ስሇዚህ ኢትዮጵያዊ ሁለ የዘር፣የቋንቋ ሇዩነት አስወግድ እራሱን በየአሇበት በማዯራጀት አንዴነት በመፈጠር
የአባቶቻችን አዴራ የሆነችውን ኢትዮጵያ ሀገራችን የሚያፈራርሰውንና ሕዝባችን የሚበታትነውን ማቆሚያ
ሇላሇው ከፈተኛ ችግር የሚዲርገውን የጋራ ጠሊታችን ወያኔን ሇመታገሌ ቆርጠን የመነሳት ወቅት አሁን
የኖርብናሌ።
ኢትዮጵያ በአንዴነትዋ ሇዘሊሇም ትኑር!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s