Archive | March 14, 2014

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ልሳን የሆነው ጎህ መፅሔት

ጎህ መፅሔት በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ እየተዘጋጀ በየሶስት ወሩ የምትታተም ሲሆን

2006.ም ሁለተኛ አመት ቁጥር 5 ዕትሙ፤
መንታ መንገድ የኢህአዴግና የአሜሪካ ወዳጅነት

ወዴት? የኢህአዴግ እኩይ የምርጫ ስልት

እና ሌሎች አዝናኝና አስተማሪ ጹሑፎች ይዞ ቀርቡዋል፡፡

goh 5
መጽሔታችሁ ጎህን እንድታነቡ እየጋበዝን ከስር ያለችውን PDF በመጫን ሙሉውን ጽሁፍ ማንበብ ይችላሉ:: መልካም ንባብ  እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

Goh Magazine N0-5 pdf