ሰበር ዜና፦ የሰዎች ለሰዎች መስራች ካርልሀይንስ ቦም በ86 አመታቸው አረፉ


  

ኦስትሪያዊው የፊልም ተዋናይ እና በኢትዮጵያ የምግባረ ሰናይ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ‘ሰዎች ለሰዎች’ (Menschen für Menschen) ድርጅት መስራች የሆኑት ካርልሀይንስ ቦም አረፉ።

Hilfsorganisationen-Karl-Heinz-Boehm-l-und-seine-Frau-Almaz-kamen-zur-Einweihung-des-Karl-Platzes-in-AEthiopien

ህይወታቸው ያለፈው በ86 አመታቸው በትናትናው እለት፣ ሀሙስ በሳልዝቡር ከተማ ነበር። ቦም ለረጅም ጊዜ በህመም ላይ ቆይተዋል። ቦም ኢትዮጵያን ለመርዳት ያቋቋሙት ‘ሰዎች ለሰዎች’ (Menschen für Menschen) የእርዳታ ድርጅት ከተወሰኑ አመታት ጀምሮ በኢትዮጵያዊቷ ባለቤታቸው አልማዝ ቦም ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። ወ/ሮ አልማዝ ባሳለፍነው ታህሳስ፣ ባለቤታቸውን ለማስታመም የስራ አስኪያጅነት ስራቸውን አሳልፈው ሰጥተው ነበር።

ምንጭ፦ ፎከስ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s