ኢትዮጵያዊያን ያለ ቪዛ ሊገቡባቸው የሚችሉ 36 ሀገራት


ethiopian

ያለ ቪዛ ጉዞ – (አንሄድም!)

• ኢትዮጵያዊያን ያለ ቪዛ ሊገቡባቸው የሚችሉ 36 ሀገራት / 36 Countries Ethiopian Citizens Can Travel to Without Visa

ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር በሚደረግ ጉዞ ወቅት እንደ ሀገራቱ ስምምነት መሰረት ሰዎች የሚንቀሳቀሱበት የይለፍ ፍቃድ ወይም ቪዛ የሚያሰፍልጋቸውና የማይጠይቁ ሀገራት አሉ።
የኢትዮጵያ ዜጎችም ወደ 36 የዓለም ሀገራት ያለ ምንም ቪዛ መግባት ይችላሉ።

ethiopian

እነዚህም፦
ቦሊቪያ ለ3 ወራት፣
ቡሩንዲ ለ1 ወር፣
ካምቦዲያ፣ ኬፕ ቬርዴ፣ ኮሞሮስ፣ ጂቡቲ፣ ጊኒ ቢሳው ለ3 ወራት፣
ላኦስ ለ1 ወር፣
ማዳጋስካር ለ3 ወራት፣
ሞልዲቭስ ለ1 ወር፣
ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ሞሪሽየስ ለ2 ወራት፣
ሞዛምቢክ ለ1 ወር፣
ኒካራጓ ለ3 ወራት፣
ኦማን፣ ፓላው ለ1 ወር፣
ሩዋንዳ፣ ሴንት ሉቺያ ለ6 ሳምንታት፣
ሳሞዋ ለ2 ወራት፣
ሲሼልስ ለ1 ወር፣
ደቡብ ሱዳን፣ ሪፐብሊክ ኦፍ ታጃኪስታን ለ45 ቀናት፣
ታይላንድ ለ15 ቀን፣
ቲሞር ሌስት ለ1 ወር፣
ቶጎ ለ1 ሳምንት፣
ቱቫሉ ለ1 ወር እና ኡጋንዳ ናቸው።

Source: Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን) and BuzzKenya

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s