ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ የተሠጠ የአአቋም መግለጫ


ሃገራችን ኢትጵያን ላለፉት 23 አመታት በግፍና  በጭካኔ የሚመራትን የፋሽስት ወያኔ ስርአት ከንጹሃኑ የሃገራችን ህዝቦች ጫንቃ ላይ  ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመጣል ከሚታገሉት ጥቂት ጠንካራ ድርጅቶች አንዱ የሆነው የኢትጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ አንዱ ነው

EPPFG Stamp 2

ድርጅቱ ባሉት ጠንካራ አመራሮች እና አባላቱ እንዲሁም ደጋፊዎቹ በመላው አለም ያላቁዋረጠ በዙ ትግሎችን እያካሄዱ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን አሁን ደሞ ይህንኑ ትግሉን የሚያሳይ የአቁዋም መግለጫ  በትናንትናው እለት ጥቅምት 15 / 2007 አውጥቶዋል

ድርጅቱ በመግለጫው ላይ እንደጠቀሰው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፧የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍትሄ የሚያገኙት ሁሉን አቀፍ እና አሳታፊ በሆነ ስር-ነቀል የሽግግር ሂደት መሆኑን በመገንዘብ ይህ አመለካከት ካላቸው ሃይሎች እና ይህን መድረክ እያመቻቹ ካሉ አካላት ጋር በቅርብ ለመስራት እንቅስቃሴ እንደጀመረ አሳውቆዋል።

እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለተቃዋሚ ቡድኖች በሙሉ 5 ዓመት እየጠበቀ የሚመጣው የወያኔ የማጭበርበሪያ የምርጫ ግርግር 4 ግዜ ህዝብን አጭበርብሮ አልፏል ሥለዚህ የግንቦት 16-2007 ምርጫ በተባበረ ክንድ የወያኔ የመጨረሻ የዕድሜ ዘመኑ ሊሆን ይገባዋል!! በማለት አሳስቦዋል። ሙሉውን መግለጫ ከታች ያለውን PDF በመጫን እንድታነቡ በአክብሮት እንጋብዛለን።

ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ የተሠጠ የአአቋም መግለጫ PDF

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s