በጀርመን  የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምክር ቤት ህጋዊ  እውቅና  አግ ኝቶ ተመሰረተ ።


“Äthiopischer  Migrationsrat in Deutschland .e.v (Verein)    

ይህ,  ማህበር የተቋቋመበት  ዋናው  ዓላማ  ና ተግባሩ በተለያዮ  ምክንያቶች  አገራቸውን  ትተው  ለተሰደዱ  እና  የተለያየ  ችግር  ለሚደርስባቸው  ኢትዮጵያውያን  ወገኖቻችን  ፈጥኖ  መድርስ  ና  የህግ  ከለላ እዲያገኙ መታገል ነው።, ሌላውና ዋናው  የጀርመን  ቛንቛ ና ባህል በአግባቡ እዲማሩ ማበረታት,የሞራል, የምክር ና ጠበቃ ይዘው  የህግ አገልግሎት እዲያገኙ ማድረገ ነው።

ስለዚህ ይህ ማህበር  ተጠናክሮ ለቆመለት ዓላማ ስኬታማነት ለውጤት እንዲበቃ, ከኢትዮጵያውያን  እና  ትውልድ  ኢትዮጵያውያን  አገር ወዳዶች  ከሆኑት  ሁሉ ማንኛውንም  ድጋፍ  ይፈልጋል! 50 ሎሜ  ለ50 ሰው ጌጡ ነው እደተባለው ሁሉ, እስካሁን  ለቆምነለት  ዓላማ  ከጎናችን  ሁናችሁ  ስትታገሉ  ና ሥታታግሉ ለነበራችሁ ና  እንዲሁም  በቅረብ  ረቀት  ሁናችሁ  ስትከታተሉን   ለቆያችሁ  ውድ  ወገኖቻችን በሙሉ !  ለዚህ  ለተቀደሰ  ዓላማ  ድጋፋችሁን  እድትለግሱ  ሥንል  በክብሮት  እንጠይቃለን።

 Subject:To financially Support  for  Ethiopian Migrations council”                             

Bank  Contacts- Sparkasse-             

Ethiopian Migrations council”                              

  • Account Number.16094435
  • Code Number 50852553
    • IBAN: DE41508525530016094435
    • Bank Code (BIC):HELADEF1GRG

——————————————————

“Äthiopischer  Migrationsrat.  

Bank verbindung:–  SPARKASSE.                            

  • -Konto Nummer.16094435
  • Bankleitzahl 50852553
  • IBAN:- DE41508525530016094435-
  • Bank Code (BIC):HELADEF1GRG

Address- Deutschland (Germany)  Datum -/Date)11.08.2015

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s