በመኪና አደጋ የሞተችው የአርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት ተፈረደበት


seble

በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ባለቤቷ እያሽከረከረ በሚነዳው መኪና ውስጥ ተሳፍራ ትሄድ የነበረችው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤቷ መኪናው ውስጥ ሙዚቃ ሊቀይር ዝቅ ሲል ከቆመ መኪና ጋር ተላትሞ የአርቲስቷ ሕይወት ማለፉ ይታወሳል::

በወቅቱ መኪናውን የሚያሽከረክረው ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ ከታሰረ በኋላ ታስሮም ባለቤቱን ቀብሮ ከቀናት በኋላ በዋስ ተለቆ ነበር::

በአቃቤ ሕግ በቸልተኝነት በማሽከርከር ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት ሲመላለስ የቆየው ሞገስ ትናንት ፍርድ ቤት ቀርቦ የ2 ዓመት ከ 3 ወር እስር ሲፈረድበት በዚያው ላይም እንዲሁ 1000 ብርም እንዲከፍል ተወስኖበታል::

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s