የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ


Ethiopian Peoples patriotic front guard Quarterly Members Meeting held on 03/12/2016 Nürnburg .

The meeting agenda was “stop the TPLG Tigray regime committing genocide against Amhara and Oromo protesters. “

Report by: Alemayehu Kidanewold
Photo By : Michael Mekonnen

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በየሶስት ወሩ የሚያካሂደውን መደበኛ ስብሰባውን በትናንተናው እለት 03/12/2016 በጀርመን ሃገር ኑረንበርግ ከተማ አካሄደ::በስበሰባው ላይ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እና የድርጅቱ አባላቶች ተገኝተዋል::

ስብሰባው በደርጅቱ ዋና ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ የእንኩዋን ደህና መጣችሁ ንግግር የተከፈተ ሲሆን በመቀጠልም የገብረክርስቶስ ደስታ “ሃገሬ” ግጥም በ አቶ አለማየሁ ኪዳነወልድ አንባቢነት ቀርቦዋል::

በመቀጠልም የእለቱ እንገዳ አቶ አበበ አብዲ ከኢትዮጵያ በቅርቡ የወያኔን የግፍ አገዛዝ ለእረጅም አመታት ያህል ሲታገሉ ቆይተው በመጨረሻም ከምንግስት በደረሰባቸው ከፍተኛ ግፍና በደል ለስደት የተዳረጉት ባደረጉት ንግግር የወቅቱን የሃገሪትዋን ከፍተኛ ንቅናቄ እንዳይኮላሽ የህብረተሰቡ ያልተቁዋረጠ ትግልና ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተናገረዋል:: የወያኔ ስርአት የህዝብን ትግል በሙሉ ግፍ በመግደልና በማሰር ደጋግሞ መቀልበሱ በተደጋጋሚ የታየ ሲሆን ይህም በዋነኝነት የ 97 ቱን ምርጫ እንደምሳሌ አንስተውታል ::አቶ አበበ እንዳሉት ይህም ሊሆን የቻለው የ እኛ በአንድነት ያለ መታገል እንዲሁም መከፋፈል ለወያኔ አመቺ ሁኔታን እንደፈጠረለት አጽንዎት ሰተው ተናግረዋል :: በአሁኑ ሰአትም በአማራና በ ኦሮምያ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ስራ ወያኔን ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ተናግረዋል::

በመቀጠልም በፍቅዱ ጌታቸው ወለለላዬ የተጻፈውን “እንደምን አለህ መለስ” የተሰኘውን መጣጥፍ አቶ ዘላለም አቅርቦታል

ከተሳፊዎችም የተለያዩ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በድርጅቱ ዋና ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ መልስ እና የማጠቃልያ ንግግር ፕሮግራሙ ተጠናቁዋል::

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s